am_tn/num/09/11.md

1.0 KiB

በፋሲካ ብሉ

እዚህ ላይ “መብላት”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ማክበርን ነው፡፡“ለፋሲካ ትኩረት ሥጡ”ወይም “ፋሲካን አክብሩ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

በሁለተኛው ወር በአሥራ አራተኛው ቀን

“14ኛ ቀን 2ተኛ ወር” ይሄ የአይሁዳውያንን የቀን አቆጣጠር የሚያመለክት ነው፡፡(የዕብራውያን ወራትንና ተከታታይነት ያለው ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)

በመሸ ጊዜ

“ፀሐይ ስትገባ”

እርሾ ከሌለበት ቂጣ ጋር

“እርሾ የሌለው ቂጣ”

መራራ ቅጠሎች

እነዚህ ቅጠሎች ትናንሾች ሲሆኑ አብዛኛውን ጊዜ ጠንካራና መራራ ጣዕም ያላቸው ናቸው፡፡

ወይም ከእርሱም አጥንት አይስበሩ

“እና ከእርሱ ማንኛውንም እንት መስበር አይኖርባቸውም”