am_tn/num/08/20.md

718 B

ሙሴና አሮን የእሥራኤልም ማህበር ሁሉ…የእሥራኤል ማህበር ይህንን ከእነርሱ ጋር አደረጉ

እዚህ ላይ ተመሳሳይ መረጃ የሚሰጡ ሶስት ተመሳሳይ ዓረፍተ ነገሮች አሉ፡፡እንዲደጋገም የተፈለገበት ምክኒያት ሰዎቹ በሌዋውያን ላይ ያደረጉት ነገር በእግዚአብሔር ትዕዛዝ እንደሆነ አፅንዖት ለመሥጠት ነው፡፡ሙሴና አሮን የእሥራኤልም ማህበር ሁሉ ሌዋውያንን በሚመለከት እግዚአብሔር የሰጠውን ትዕዛዝ ሁሉ ፈፀሙ፡፡ (ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)