am_tn/num/08/12.md

808 B

ሌዋውያኑም በወይፈኖቹ ራሶች ላይ እጃቸውን መጫን ይኖርባቸዋል

ይሄ ተምሣሌታዊ አነጋገር ሲሆን ለሌዋውያን የከብቶች ሥጦታ እንደሚሰጣቸው ለመግለፅ ነው፡፡በዚህ መንገድ ሰውዬው በእንስሳው አማካይነት ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀርባል፡፡(ተምሳሌታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)

እንደሚወዘወዝ ሥጦታ አድርገህ ለእኔ አቅርባቸው

አሮን ቁርባንን እንደሚያነሳ እንዲሁ ሌዋውያንን በእግዚአብሔር ፊት ማቅረብ ነበረበት፡፡ “የሚወዘወዝ ቁርባንን እንደምታቀርብልኝ እንዲሁ እነርሱን ለእኔ ለይልኝ”