am_tn/num/08/09.md

1.1 KiB

ማህበሩን ሁሉ ሰብስብ

“ማህበሩን ሁሉ አንድ ላይ አድርጋቸው”

በእግዚአብሔር ፊት

እዚህ ላይ እግዚአብሔር የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔር ራሱን የሚገልፅበት ሥሙን ነው፡፡

የእሥራኤል ልጆች በሌዋውያን ላይ እጃቸውን መጫን ይኖርባቸዋል

አብዛኛውን ጊዜ በአንድ ሰው ላይ“ እጅ የመጫን” ድርጊት የሚከናወነው አንድ ሰው ለእግዚአብሔር ቤት ሥራ ወይም አገልግሎት በሚለይበት ወቅት ነው፡፡ለእኔ ይለዩ ዘንድ የእሥራኤል ሕዝብ በሌዋውያን ላይ እጃቸውን መጫን ይኖርባቸዋል፡፡(ተምሳሌታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)

እንደሚወዘወዝ ሥጦታ

አሮን ሌዋውያንን ለእግዚአብሔር የሚያቀርባቸው መሥዋዕቶችን በሚያቀርብበበት ስሜት ውስጥ ሆኖ ነው፡፡“የሚወዝወዝ ሥጦታ እንደሆኑ”(ተነፃፃሪ የሚለውን ይመልከቱ)