am_tn/num/07/89.md

783 B

የእርሱን ድምፅ ሲናገረው ሰማ

“የእርሱ”የሚለው የሚያመለክተው የእግዚአብሔርን ድምፅ ነው፡፡“እግዚአብሔር ሲናገረው ሰማ” (ነገርን በተለየ መንገድ መረዳት የሚለውን ይመልከቱ)

ከሥርየት መክደኛ በላይ …ከኪሩቤልም መካከል

እነዚህ ሁለት ሐረጎች የሚያመለክቱት ተመሳሳይ የሆነን ሥፍራ ነው፡፡(ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)

የምሥክሩ ታቦት

ይህንን ሐረግ በኦሪት ዘኁልቁ 4፡5 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

እርሱ ተናገረው

“እግዚአብሔር ለሙሴ ተናገረው”