am_tn/num/07/87.md

463 B

አሥራ ሁለት…ሃያ አራት..ስድሳ

“12..24…60”እነዚህ ቁጥሮች ከፊደል ይልቅ በቁጥር ሊፃፉ ይችሉ ይሆናል፡፡(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

አንድ ዓመት

“አንድ ዓመት የሆነው”

ከተቀባ በኋላ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሙሴ ከቀባው በኋላ”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)