am_tn/num/07/63.md

446 B

አንድ ዓመት የሆነው

“እያንዳንዳቸው አንድ ዓመት የሆናቸው”

ይሄ የአቢዳን ልጅ የጋዴዮን መሥዋዕት ነው

“የአቢዳን ልጅ ጋዴዮን ያቀረበው መሥዋዕት ይሄ ነበር፡፡”

የአቢዳን ልጅ ጋዴዮን

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡11 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡