am_tn/num/07/57.md

455 B

አንድ ዓመት የሆነው

“እያንዳንዳቸው አንድ ዓመት የሆናቸው”

ይሄ የፍሳዱል ልጅ የገማልኤል መሥዋዕት ነው

“የፍሳዱል ልጅ ገማልኤል ያቀረበው መሥዋዕት ይሄ ነበር፡፡”

የፍሳዱል ልጅ ገማልኤል

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡14 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡