am_tn/num/07/45.md

446 B

አንድ ዓመት የሆነው

“እያንዳንዳቸው አንድ ዓመት የሆናቸው”

ይሄ የራጉኤል ልጅ የኤሊሳፍ መሥዋዕት ነው

“የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ ያቀረበው መሥዋዕት ይሄ ነበር፡፡”

የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡14 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡