am_tn/num/07/39.md

454 B

አንድ ዓመት የሆነው

“እያንዳንዳቸው አንድ ዓመት የሆናቸው”

ይሄ የሱዲዮር ልጅ የሰለሚኤል መሥዋዕት ነው

“የሱዲዮር ልጅ ሰለሚኤል ያቀረበው መሥዋዕት ይሄ ነበር፡፡”

የሱዲዮር ልጅ ሰለሚኤል

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡6 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡