am_tn/num/07/27.md

437 B

አንድ ዓመት የሆነው

“እያንዳንዳቸው አንድ ዓመት የሆናቸው”

ይሄ የኬሎን ልጅ የኤልያብ መሥዋዕት ነው

“የኬሎን ልጅ ኤልያብ ያቀረበው መሥዋዕት ይሄ ነበር፡፡”

የኬሎን ልጅ ኤልያብ

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡19 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡