am_tn/num/07/09.md

785 B

ከእነዚያ ነገሮች አንዱ እንኳን

ይሄ የሚያመለክተው ሠረገሎቹንና በሬዎቹን ነው፡፡

ቀአት

ይህንን በኦሪት ዘኁልቁ 3፡17 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

ማገልገል የእነርሱ ነውና

“ሥራቸው የሚሆነው”

ለእግዚአብሔር የሆኑት ዕቃዎች

ለእግዚአብሔር የሆኑት ነገሮች የሚለውንና በአግባቡ ያልተገለፀውን ነገር በሚገባ ልትገልፁት ትችላላችሁ፡፡“ እግዚአብሔር ለመገናኛ ድንኳኑ እንዲሆን የመደበው”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)