am_tn/num/07/06.md

853 B

ጌድሶን … ሜራሪ

ይሀንን በኦሪት ዘኁልቁ 3፡17 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

እንደ አገልገሎታቸው መጠን

“ምክኒያቱም ለሥራ የሚያስፈልጋቸውን ያህል ነበር”

ከካህኑም ከአሮን እጅ ከኢታምር በታች

“በካህኑ በአሮን ልጅ በኢታምር ተቆጣጣሪነት”ወይም “የካህኑ የአሮን ልጅ የሆነው ኢታምር ሥራቸውን ተመለከተ”

ኢታምር

ይህንን በኦሪት ዘኁልቁ 1፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

የሚያደርጉት አገልግሎት በሚጠይቀው አንፃር

“ምክኒያቱም ሥራውን ለማከናወን የሚያስፈልጋቸው ይሄ ስለነበር”