am_tn/num/07/01.md

1.9 KiB

ሙሴ ማደሪያውን ፈፀመ

“ሙሴ ማደሪያውን መሥራቱን አጠናቀቀ”

የእሥራኤል አለቆች …አባቶቻቸው ቤቶች አለቆች

እነዚህ ሁለት ሐረጎች በተለያዩ መንገዶች ሁለት ተመሳሳይ የሆኑ ቡድኖችን ነው የሚገልፁት፡፡“የእሥራኤል አለቆች የሆኑትና በተመሳሳይ ሁኔታ አባቶች ቤቶች አለቆች የሆኑ” (ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)

የአባቶች ቤቶች አለቆች

እዚህ ላይ የአባቶች ቤቶች መሪዎች “አለቆች”ተብለው ተጠርተዋል፡፡ “የአባቶቻቸው ቤቶች መሪዎች”(ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)

የሚካሄደውን ቆጠራ ይከታተሉ ነበር

“ቆጠራ”የሚለው አሕፅሮተ ስም እንደ ግሥ ሊገለፅ ይችላል፡፡“አሮንንና ሙሴን በቆጠራ አግዘዋቸዋል”(አሕፅሮተ ሥምን የሚለውን ይመልከቱ)

መባቸውን በእግዚአብሔር ፊት አቀረቡ …ይህንንም በመገናኛው ድንኳኑ ፊት አቀረቡት

ይሄ ማለት መባቸውን ከሰጡ በኋላ ወደ መገናኛ ድንኳኑ አመጡት ማለት ነው፡፡ምናልባትም እነዚህ ሐረጎች ነገሩን የበለጠ ግልፅ ለማድረግ ሊቀናጁ ይችላሉ፡፡“መባቸውን ለእግዚአብሔር ካመጡ በኋላ በመገናኛ ድንኳኑ ፊት አቀረቡት፡፡”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ስድስት የተከደኑ ሠረገሎችና አሥራ ሁለት በሬዎች(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

6 የተከደኑ ሠረገሎችና 12 በሬዎች