am_tn/num/06/16.md

771 B

እርሱ የእርሱን የኃጢአት መሥዋዕት ያሳርጋል

“እርሱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ካህኑን ሲሆን “የእርሱ”የሚለው ቃል ደግሞ መሐላውን ያደረገውን ሰው ነው፡፡

የወዳጅነት መሥዋዕት

“እንደ ሕብረት መፍጠሪያ መሥዋዕት”

ካህኑም ደግሞ …..የመጠጥ ቁርባን ማቅረብ ይኖርበታል

ግንዛቤ የተገኘበትን መረጃ የበለጠ ልታብራራሩት ትችላላችሁ፡፡“ካህኑ የመጠጥ ቁርባኑን ….ለእግዚአብሔር ማቅረብ ይኖርበታል”(ምልክቶች እንጂ ቃላት ጥቅም ላይ የማይውሉበት የሚለውን ይመልከቱ)