am_tn/num/06/12.md

1.2 KiB

ራሱን የተለየ ያደረገበት ወራት

“ራሱን እንደገና ሊለይ ባለበት ቀናት”

ተባት ጠቦት…ለመሥዋዕት ማምጣት ይኖርበታል

ሰውዬው ለመሥዋዕት ይቀርብ ዘንድ ጠቦቱን ወደ ካህኑ ማምጣት ይኖርበታል፡፡የዚህ ዓረፍተ ነገር ትርጉም የበለጠ ሊብራራ ይችላል፡፡“ለበደል መሥዋዕት ይሆን ዘንድ የአንድ ዓመት ተባት ጠቦት ወደ ካህኑ ማምጣት ይኖርበታል፡፡”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ራሱን ከመላጨቱ በፊት የነበሩት ወራት የማይቆጠሩ ይሆናል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ራሱን ከመላጨቱ በፊት የነበሩት ቀናት የማይቆጠሩ ይሆናሉ”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ቅድስናው ረክሷል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ራሱን አረከሰ”ወይም “ራሱን ተቀባይነት እንዳይኖረው አደረገ”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)