am_tn/num/06/01.md

2.1 KiB

ራሱን ይለያል…የተለየ ነው

“ራስን ለሆነ ሰው መለየት”ማለት ለዚያ ሰው “ራስን መስጠት”ማለት ነው፡፡“ይሰጣል…ራሱን ይሰጣል”(ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ራሱን ከ…መለየት ይኖርበታል

የዚህ ፈሊጣዊ አነጋገር ትርጉም ሊጠጣቸው ወይም ሊበላቸው አይገባም ማለት ነው፡፡“መውሰድ አይገባውም”(ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ከወይን የተገኘ ሆምጣጤ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሰዎች ከወይን የሚሰሩት ሆምጣጤ”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ሆምጣጤ

ይሄ ማለት ወይንና ሌላ ጠንካራ መጠጦች ለብዙ ጊዜ እንዲፈሉ ከተደረገ በኋላ መራራ የሚሆነው መጠጥ ነው፡፡

ወይም ከጠንካራ መጠጥ

ግልፅ የተደረገውን መረጃ የበለጠ ልታብራሩት ትችላላችሁ፡፡ “ወይም ሰዎች ከጠንካራ መጠጥ የሚሰሩት ሆምጣጤ”(ምልክቶች እንጂ ቃላት ጥቅም ላይ የማይውሉበት የሚለውን ይመልከቱ)

ዘቢብ

የደረቁ ወይኖች

ለእኔ የተለየ ነው

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ራሱን ለእኔ የተለየ ያደርጋል”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ከወይን ያለተሰራ ነገር

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሰዎች ከወይን የማይሰሯቸው ነገሮች”(ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡)

ከውስጡ ፍሬ ጀምሮ እስከ ገረፎው ድረስ

እነዚህ ሁለት ፅንፍ የያዙ ነገሮች የቀረቡት በአጠቃላይ የወይን ፍሬ መበላት እንደሌለበት አፅንዖት ለመስጠት ነው፡፡“ከየትኛውም የወይን ክፍል” (ሆን ብሎ አጋኖ መናገር የሚለውን ይመልከቱ)