am_tn/num/05/31.md

307 B

ሚስቱን ወደ ካህኑ በማቅረቡ ከኃጢአቱ ንፁሕ ይሆናል

“ሚስቱን ወደ ካህኑ በማምጣቱ የተሳሳተ ነገር እንደፈፀመ ሰው በደለኛ አይባልም ”

መሸከም ግድ ነው

“መከራውን መቋቋም ያስፈልጋል”