am_tn/num/05/16.md

373 B

አቅርበው በእግዚአብሔር ፊት ያስቀምጧት

ካህኑ “በእግዚአብሔር ፊት” መሠዊያው አጠገብ ያመጣታል፡፡“በመሠዊያው አጠገብ በእግዚአብሔር ፊት ያስቀምጣታል” (በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)