am_tn/num/05/05.md

628 B

ሰዎች እርስ በእርሳቸው የሚያደርጓቸው ኃጢአቶች

“ሰዎች እርስ በእርስ የሚያደርጓቸው ማንኛውም ዓይነት ኃጢአቶች”

ለእኔ ታማኝ ያልሆነ

አንድ ሰው በሌላ ሰው ላይ ኃጢአትን ቢሰራ በእግዚአብሔር ላይ እንዳመፀ ስለሚቆጠር እግዚአብሔር ይሄንን ሰው ታማኝ እንዳልሆነ ሰው ይቆጥረዋል ማለት ነው፡፡“እኔንም በድለዋል”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)