am_tn/num/04/49.md

1.1 KiB

በእግዚአብሔር ትዕዛዝ

“እግዚአብሔር እንዳዘዘው”

እንደማንነታቸው እያንዳንዳቸውን መቁጠር….እያንዳንዱን ወንድ ከሚሸከመው ኃላፊነት አንፃር ቆጠራቸው

በመሠረቱ እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ ዓይነት ትርጉም ያላቸው ሲሆን ሙሴ ወንዶቹን እንዴት እንደቆጠራቸው አፅንኦት ለመስጠት ሲባል የተደረገ ነው፡፡

ከተመደበበት ሥራ አንፃር

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ከተመደበበት የሥራ ዓይነት አንፃር”ወይም “እያንዳንዱን ሰው ከመደበበት ሥራ አንፃር”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

መሸከም ይኖርበታል

“ያደርጋል”

እነርሱ እግዚአብሔር የሰጣቸውን ትዕዛዝ ፈፀሙ

እዚህ ላይ “እነርሱ” እና “የሰጣቸው”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሙሴንና አሮንን ነው፡፡