am_tn/num/04/42.md

1.5 KiB

የሜራሪ ትውልዶች ተቆጠሩ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሙሴና አሮን የሜራሪን ትውልዶች ቆጠሩ”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ ሃምሳ ዓመት ድረስ

“ከ30 ዓመት ጀምሮ እስከ 50 ዓመት ድረስ” (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ወደ አገልግሎት የሚገቡ ሰዎች ሁሉ

እዚህ ላይ “የሚገቡ”የሚለው ቃል ወንዶቹ “በራሳቸው ምርጫ” ያደረጉት ነገር ነው ማለቱ ሣይሆን እዚያ ስብስብ ውስጥ እንዲገቡ “መመደባቸውን”ነው የሚያሣየው፡፡(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

አገልግሎት ለመስጠት ማህበሩን መቀላቀል

“ስብስብ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ ለመሥራት የቀሩትን ሰዎች ነው፡፡ይህንን ሐረግ በኦሪት ዘኁልቁ 4፡3 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡

በየነገዳቸውተቆጠሩ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሙሴና አሮን ከየነገዳቸው አንፃር የቆጠሯቸው”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

3,200 ተቆጠሩ

“ሶስት ሺህ ሁለት መቶ ተቆጠሩ”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)