am_tn/num/04/31.md

931 B

ይሄ የእነርሱ ኃላፊነት ነው

“ይሄ ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔር ቀጥሎ ሊናገር ስላለው ነገር ነው፡፡

ሳንቃዎቹ፤መወርወሪያዎቹ፤ተራዳዎቹ እነርሱን ከሚሰሩት ጠንካራ ማያዣዎች ጋር

እዚህ ላይ “እነርሱ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው የአዳራሹን ምሰሶዎች ነው፡፡

አውታሮቹ፤ካስማዎቹ፤ሳንቃዎቹ…እና ገመዶቻቸው

እነዚህ ሁሉ የመገናኛ ድንኳኑ ክፈፎች ናቸው፡፡እነዚህን ክፍሎች ሁሉ እንዴት እንደተረጎማችኋቸው ተመልከቱ፡፡(ኦሪት ዘኁልቁ 4፡31-32 ይመልከቱ)

የሸክማቸውን ዕቃ ሁሉ በስማቸው ቁጠሩ

“መሸከም የሚገባውን ዕቃ በእያንዳንዱ ወንድ ስም መዝግቡት”