am_tn/num/04/27.md

1.0 KiB

የጌድሶናውያንን ትውልዶች አገልግሎት ሁሉ መምራት ይገባል

“የጌድሶናውያን ትውልዶችን በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ እግዚአብሔርን እንዴት ማገልገል እንዳለባቸው ልትነግሯቸው ይገባል፡፡

የጌድሶናውያን ትውልዶች በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ያላቸው አገልግሎት ይሄ ነው

እዚህ ላይ “አገልግሎት”በሥም ሊገለፅ የሚችል አሕፅሮተ ሥም ነው፡፡“ይሄ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔር አሁንም እየተናገረ ስላለው ነገር ነው፡፡“የጌድሶናውያን ትውልዶች በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ የሚያገለግሉት እንደዚህ ነው”(አሕፅሮተ ሥም የሚለውን ይመልከቱ)

ኢታምር

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 1፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡