am_tn/num/04/21.md

996 B

የጌድሶን ትውልዶች

ይሄ የሚያመለክተው ወንዶችን ብቻ ነው፡፡“የጌድሶን የወንድ ትውልዶች” (በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ጌድሶን

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 3፡17 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ ሃምሳ ዓመት ድረስ

“ከ30 ዓመት እስከ 50 ዓመት”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

የመገናኛውን ድንኳን ሥራ ይሰሩ ዘንድ የተሰባሰቡትን ሰዎች የሚቀላቀሉትን

“የተሰባሰቡት“የሚለው ቃል የሚያመለክተው በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ ለሥራ የቀሩትን ሰዎች ነው፡፡ይህንን ሐረግ በኦሪት ዘኁልቁ 4፡3 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡