am_tn/num/04/12.md

1.4 KiB

መሸከሚያ

ዕቃዎችን ለመሸከም እንዲቻል ከመሎጊያዎች የተሰራ አራት ማዕዘን እንጨት፡፡

በመቅደስ ውስጥ ሥራ የሚያገለግሉበትን

“ሥራ”የሚለው ቃል አሕፅሮተ ሥም ሲሆን “ማገልገል” በሚለው ሥም ሊገለፅ የሚችል ነው፡፡“እግዚአብሔርን በመቅደስ ውስጥ በሚያገለግሉበት ወቅት ጥቅም ላይ የሚውል” (አሕፅሮተ ሥም የሚለውን ይመልከቱ)

ለመሠዊያው ሥራ

“ሥራ”የሚለው ቃል (አሕፅሮተ ሥም ሲሆን “ማገልገል” በሚለው ሥም(ሰዋሰው) ሊገለፅ የሚችል ነው፡፡“ “በመሠዊያው ላይ አገልግሎት በሚካሄድበት ወቅት” (አሕፅሮተ ሥም የሚለውን ይመልከቱ))

የመሸከሚያ መሎጊያዎቹን ያስገቡ

መሠዊያውን መሸከም ይችሉ ዘንድ መሎጊያዎቹ በመሠዊያው አጠገብ በሚገኙት ቀለበቶች ውስጥ እንዲገቡ ይደረጋሉ፡፡ይሄንን የበለጠ ማብራራት ይቻላል፡፡“የመሸከሚያ መሎጊያዎቹን በመሠዊያዎቹ ጎን ባሉት ቀለበቶች ውስጥ አስገቧቸው” (በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)