am_tn/num/04/09.md

818 B

በአስቆጣ ቁርበት መሸፈኛ ውስጥ ያድርጉት

“በአስቆጣ ቁርበት..መሸፈን ይኖርባቸዋል”

በመሸከሚያም ላይ ያድርጉት

“መሸከም ይችሉ ዘንድ እነዚህን ነገሮች ሁሉ በመሸከሚያ ላይ ማድረግ ይኖርባቸዋል”

የመሸከሚያ መሎጊያዎቹን ያግቡ

ጠረጴዛውን መሸከም ይችሉ ዘንድ መሎጊያዎቹ በመሠዊያው አጠገብ ባለው ሥፍራ ላይ በቀለበት ውስጥ እንዲገቡ ይደረጋሉ፡፡“የመሸከሚያ መሎጊያዎቹን በመሠዊያው ጎን ባሉት ቀለበቶች ላይ አስገቧቸው፡፡” (በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)