am_tn/num/04/01.md

713 B

ቀአት

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 3፡17 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

ከሠላሣ ዓመት ጀምሮ እስከ ሃምሣ ዓመት ድረስ

“ከ30 እስከ 50 ዓመት ድረስ” (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ጉባዔውን ይቀላቀሉ

“ጉባዔ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው በመገናኛው ድንኳን ውስጥ እየሰሩ ያሉትን ሰዎች ነው፡፡

የእኔ የሆነውን

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“በተለየ ሁኔታ ለእኔ የመረጥኩትን”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)