am_tn/num/03/27.md

737 B

አጠቃላይ መረጃ

እነዚህ ከቀአት ወገን የሆኑ የነገዶች ሥም ዝርዝር ነው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ)

ቀአት

የዚህን ሰው ሥም በኦሪት ዘኁልቁ 3፡17 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡

86,000 ወንዶች ተቆጠሩ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሙሴ 86,000 ሺህ ወንዶችን ቆጠረ”

86,000 ወንዶች

“ሰማንያ ስድስት ሺህ”(ኦሪት ዘኁልቁን ይመልከቱ)

ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያም በላይ

“አንድ ወር ከሞላው ጀምሮ ከዚያ በላይ”