am_tn/num/03/24.md

458 B

ኤሊሳፍ…ዳኤል

እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው፡፡(ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ)

የመገናኛ ድንኳን ደጃፍ መጋረጃ

“በመገናኛ ድንኳኑ ደጃፍ ያለው መጋረጃ”

በማደሪያውና በመሠዊያው ዙሪያ ያለው አደባባይ

“ማለትም ማደሪያውንና መሠዊያውን የሚከብበው አደባባይ”