am_tn/num/03/21.md

1.3 KiB

ከጌድሶን ትውልድ ሲወርድ ሲዋረድ የመጡ

እዚህ ላይ ፀሐፊው በእንቅስቃሴ ላይ ያሉ ይመስል የሚወርዱ ብሎ ይናገራል፡፡“እየተንቀሳቀሰ የሚመጣ ይመስል” ወይም “ከጌድሶን ወገን ትውልድ ሲወርድ ሲዋረድ የመጡ”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ሎቤናውያን…ሰሜአውያን…ጌድሶናውያን

“ሎቤናውያን” እና “ሰሜአውያን”በየትውልዳቸው ከአባቶቻቸው ቤቶች ሥም አንፃር የሚጠሩበት ሥም ነው፡፡ “ጌድሶናውያን” ከጌድሶን ትውልድ የመጡ ሰዎች ሥም ነው፡፡((ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ይመልከቱ))

ከአንድ ወር ጀምሮ ከዚያ በላይ ያለው ወንድ ሁሉ ተቆጠረ

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሙሴ ዕድሜያቸው ከአንድ ወር ጀምሮ ያሉትን ወንዶች ሁሉ ቆጠረ” (ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

7,500

“ሰባ አምስት መቶ”ወይም “ሰባት ሺህ አምስት መቶ” (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)