am_tn/num/03/09.md

1.0 KiB

አንተ መስጠት ይኖርብሃል

“አንተ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሙሴን ነው፡፡

በሙላት ተሰጥቷቸዋል

ይሄ በድጊጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሙሉ በሙሉ ሰጥቻቸዋለሁ፡፡”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ሌላ ሰውም ቢቀርብ ይገደል

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እዚያ አጠገብ የሚደርስ ማንኛውንም እንግዳ ሰው መግደል አለባችሁ” ወይም “እዚያ አካባቢ የሚደርስ ሌላ ሰው ሞት ይጠብቀዋል”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

እዚያ አጠገብ የሚመጣ ሌላ ሰው

የዚህ ዓረፍተ ነገር ሙሉ ፍቺ ግልፅ ሊደረግ ይችላል፡፡“ማንኛውም ወደ መገናኛ ድንኳኑ የሚቀርብ እንግዳ ሰው” (በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)