am_tn/num/03/07.md

1.0 KiB

በውክልና

ይሄ ማለት በእነርሱ ምትክ ነገሮችን ተግባራዊ ማድረግ ማለት ነው፡፡

የእሥራኤልን ነገዶች እርዱ

እዚህ ላይ “የእሥራኤል ነገዶች”የሚለው ቃል የሚያመለክተው የእሥራኤልን ሕዝብ ነው፡፡“የእሥራኤልን ሕዝብ እርዱ” (ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)

የመገናኛውን ድንኳን አገልግሎት ሥራ ማካሄድ ይችሉ ዘንድ የእሥራኤልን ነገዶች መርዳት ይኖርባቸዋል

“ማካሄድ”የሚለው ቃል ትርጉም “ማገልገል” ማለት ነው፡፡“በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ አገልግሎትን በመሥጠት የእሥራኤልን ነገዶች ሊያግዟቸው ይገባል” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የመገናኛ ድንኳን አገልግሎት

“የመገናኛ ድንኳን ሥራ”