am_tn/num/01/47.md

895 B

ከሌዊ ነገድ የሆኑት ግን አልተቆጠሩም

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ሙሴና አሮን ከሌዊ ወገን የሆኑትን ሰዎች አልቆጠሩም” (ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

ከሌዊ ነገድ የሆኑት

በአንዳንድ ቋንቋዎች ይሄ ፍዝ ግሥ ነው፡፡አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ይሄ በተለየ መንገድ ሊፃፍ ይችላል፡፡”ከሌዊ ወገን የሆኑቱ” (ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

የሌዊን ወገን አትቁጠረው

እዚህ ላይ “የሌዊ ወገን” የሚያመለክተው በሌዊ ነገድ ውስጥ ያሉትን ሰዎች ሁሉ ነው፡፡“የሌዊን ወገን አትቁጠረው” (ነገርን በተለየ መንገድ መረዳት የሚለውን ይመልከቱ)