am_tn/num/01/40.md

702 B

ወንዶች ሁሉ ከስማቸው አንፃር ….በየወገናቸው፤በየአባቶቻቸው ቤቶች ተቆጠሩ

“ተቆጠሩ”የሚለው ቃል በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡ይሄ ሐረግ በሕዝብ ቆጠራው ወቅት ለብዙ ጊዜያት ተጠቅሷል፡፡ይሄንን በኦሪት ዘኁልቁ 1፡20 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡ “ወንድ ሁሉ ከስሙ አንፃር….በየወገናቸው፤በየአባቶቻቸው ቤቶች ተቆጠረ” (ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

41,500 ቆጠሩ

“አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ ቆጠሩ”