am_tn/num/01/36.md

754 B

ወንዶች ሁሉ በስማቸው አንፃር ….በየወገናቸው፤በየአባቶቻቸው ቤቶች ተቆጠሩ

“ተቆጠሩ”የሚለው ቃል በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡ይሄ ሐረግ በሕዝብ ቆጠራው ወቅት ለብዙ ጊዜያት ተጠቅሷል፡፡ይሄንን በኦሪት በኦሪት ዘኁልቁ 1፡20 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡ “ወንድ ሁሉ ከስሙ አንፃር….በየወገናቸው፤በየአባቶቻቸው ቤቶች ተቆጠረ” (ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

35,500

“ሠላሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ወንዶች”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)