am_tn/num/01/17.md

1.7 KiB

እነዚህን ሰዎች ውሰዷቸው

“እነዚህ ሰዎች አንድ ላይ እንዲሳበሰቡ አድርጓቸው”

በየስማቸው የተጠሩትን

ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡”ስማቸውን የመዘገቧቸው ሰዎች” (ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)

በሁለተኛው ወር የመጀመሪያ ቀን

ይሄ በዕብራውያን የቀን አቆጣጠር መሠረት ሁለተኛው ወር ነው፡፡በምዕራባውያን የቀን አቆጣጠር መሠረት የመጀመሪያው ቀን የሚውለው መጋቢት ወር መካከል አካባቢ ይሆናል፡፡ይህንን በዘኁልቁ 1፡1 ላይ እንዴት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡(የዕብራውያን ወርንና የቅደም ተከተል ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ከዚያም እያንዳንዱ ሰው ትውልዱን አወቀ…የወገኑንና የአባቶቹን ቤት በየስማቸው ትውልዱን መናገር ነበረበት፡፡

በመሠረቱ ሁለተኛው ዓረፍተ ነገር ከመጀመሪያው ዓረፍተ ነገር ጋር ተመሣሣይነት ያለው ሲሆን እንዲጨመር የተደረገውም ጉዳዩን የበለጠ ግልፅ ለማድረግ ተበሎ ነው፡፡ (ተመሳሳይነት የሚለውን ይመልከቱ)

በየስማቸው መጥራት ነበረበት

“በየስማቸው መጥራት” የሚለው የሚያመለክተው “መናገርን.” ነው፡፡ ”እያንዳንዱ ሰው መናገር ነበረበት” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)