am_tn/num/01/01.md

1.4 KiB

እግዚአብሔር

ይህ ስም በብሉይ ኪዳን ዘመን ለሕዝቡ የገለጠው የራሱ ሥም ነው፡፡እግዚአብሔር የሚለውን ቃል በሚመለከት ትርጉሙን ለማወቅ የትርጉም ቃላቱን ገፅ ይመልከቱ፡፡

በሁለተኛው ወር በመጀመሪያው ቀን

በዕብራውያን የቀን አቆጣጠር መሠረት ይሄ ሁለተኛ ወር ነው፡፡በምዕራባውያን የቀን አቆጣጠር መሠረት የመጀመሪያው ቀን የካቲት አጋማሽ አካባቢ ላይ የሚውል ነው፡፡(የዕብራውያን የቀን ወራትንና ተከታታይ ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ሁለተኛው ዓመት

“ሁለተኛው ዓመት” (ተከታታይነት ያለው ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)

በየስማቸው ቁጠሩ

ይሄ ማለት የወንዶቹን ስም በመመዝገብ ቁጥራቸውን ማወቅ ማለት ነው፡፡“የእያንዳንዱን ሰው ሥም በመፃፍ ቁጠሯቸው”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ሃያ ዓመት ዕድሜ ያላቸው

“የሃያ ዓመት ዕድሜ”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ከሠራዊታቸው አንፃር የወንዶችን ቁጥር ቁጠር

ይሄ ወንዶች በየጦር ክፍሉ መመደባቸውን ያመለክታል፡፡