am_tn/neh/13/30.md

808 B

ስለዚህ አነጻኋቸው

“በዚህም መንገድ አነጻኋቸው”

የካህናትና የሌዋውያንን ሥርዓት አደረግሁ

“ካህናቱና ሌዋውያኑን ምን ማድረግ እንደነበረባቸው ነገርኳቸው”

የእንጨት ቁርባንን አደረግኩኝ

“የእንጨት ቁርባን የቀርብበትን እንጨት አዘጋጀሁ”

ለበኩራቱም

“በመኸር ጊዜ የሚቀርበው የመጀመርያው ምርት”

አስበኝ፣ አምላኬ፣ በመልካም አስበኝ

“አምላኬ፣ የሰራሁትን ነገር ሁሉ አስብ ደግሞ ስላደረግሁት መልካም ነገር ባርከኝ” ይህ በነህምያ 13፡14 ለይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡