am_tn/neh/13/21.md

1.3 KiB

ከቅጥሩ ውጪ ለምን ታድራላችሁ?

ነህምያ ነጋዴዎችን ለመገሰጽና ትዕዛዙን አጠንክሮ ለመናገር ይህን መልስ የማይሰጥበት ጥያቄ ይጠቀማል፡፡ ይህ በዓርፍተ ነገር መልክ መተርጎም ይቻላል፡፡ የዚህ ዓርፍተ ነገር ሙሉ ትርጉምም ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ካዘዝኩት ነገር በተቃራኒ ከቅጥሩ ውጪ እያደራችሁ ነው” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች እና ግምታዊ እውቀትና ያለተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

እጄን በእናተ ላይ አደርጋለሁ!

“እጅ” የሚለው ቃል በሃይል የተሞላ እርምጃን የሚወክል ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በኃይል አስነስቼ አባርራችኋለሁ!” ወይም “በኃይል አስወግዳችኋለሁ!” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

አምላኬ ሆይ ስለዚህ ደግሞ አስበኝ

“አምላኬ ሆይ፣ ይህንን አስመልክቶ እኔን አስበኝ” እንደዚህ ዓይነት ተመሳሳይ ሐረግ በነህምያ 13፡14 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡