979 B
979 B
በመሸ ጊዜ … ከሰንበት በፊት
“ፀሐይ በገባች ጊዜ … ሰንበት ሊሊምር ሰዓቱ ደርሶ ነበር”
በሮችዋ እንዲዘጉና እንዳይከፈቱ
ይህ በገቢር/አድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጠባቂዎቹ በሮቹን እንዲዘጉና እንዳይከፍቱአቸውም” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)
ሸክም ወደ ውስጥ እንዳይገባ
ይህ በገቢር/አድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ማንም መሸጥ የሚፈልገውን ነገር ይዞ መግባት አይችልም” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)
የሁሉም ዓይነት እቃ ሻጮች
“መሸጥ የፈለጉአቸውን ብዙ የተለያዩ እቃዎችን ይዘው የመጡ ሰዎች”