am_tn/neh/13/15.md

653 B

የወይን መጥመቂያ የሚረግጡትን

“የወይን መጥመቂያዎች” የሚለው ቃል በመጥመቂያዎች ውስጥ ለነበሩት የወይን ፍሬዎችን ወካይ ነው፡፡ ሕዝቡ ጭማቂ እንዲያወጡ በወይን ፍሬዎቹ ላይ በላያቸው ይራመዱባቸው ነበር፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በወይን መጥመቂያዎች ላይ የነበሩትን የወይን ፍሬዎችን ይረግጣሉ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

ይረግጡ

አንድን ነገር ለመጨፍለቅ ወይም ለመጭመቅ በላዩ ላይ መራመድ