am_tn/neh/13/10.md

1.2 KiB

የሌዋውያን ድርሻቸው አልተሰጣቸውም ነበር

የዚህ ዓርፍተ ነገር ሙሉ ትርጉም ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሕዝቡ አስራታቸውንና ለቤተ መቅዱሱ ካህናት ለቁርባን የሚሆነውን የምግብ መስዋዕት ወደ ግምጃ ቤቱ አያስገቡም ነበር፡፡” (ግምታዊ እውቀትና ያልተገለጸ መረጃ እና ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

ስራውን ይሰሩ የነበሩት ሌዋውያንና ዘማሪያን እያንዳንዳቸው ወደ እርሻቸው ሄዱ

“ስራውን ይሰሩ የነበሩ ሌዋውያንና ዘማርያን መቅደሱን ጥለው እያንዳንዳቸcው ወደ እርሻቸው ሄዱ

የእግዚአብሔር ቤት ለምን ተተወ?

ነህምያ ስራቸውን ያልሰሩትን አለቆች ለመሞገትና በእነርሱ ላይ ለመሳለቅ ይህን መልስ የማይሰጥበት ጥያቄ ተጠቀመ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የእግዚአብሔር ቤት ትታችሁታል?” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)