am_tn/neh/13/04.md

1.2 KiB

ካህኑ ኤልያሴብ ተሾሞ ነበር

ይህ በገቢር/አድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ ካህኑ ኤልያሴብን ሾሙት” ወይም “መሪዎቹ ካህኑ ኤልያሴብን ሾሙት” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

ከጦብያ ጋር ተወዳጅቶ ነበር

“ኤልያሴብና ጦብያ በቅርበት አብረው ይሰሩ ነበር”

ኤልያሴብ … ጦብያ

እዚህ የወንድ ስሞች ናቸው

ኤልያሴብ ለጦብያ ትልቅ ማከማቻ ክፍል አዘጋጅቶለት ነበር

“ኤልያሴብ ጦብያ እንዲጠቀምበት ትልቅ የእቃ ማከማቻ ክፍል አዘጋጅቶለት ነበር”

የበር ጠባቂዎች

ወደ ከተማውና ወደ መቅደሱ የሚገባውን ሰው ለመቆጣጠርና ገዢው በወሰነው ሰዓትና ምክንያት በሩን እንዲከፍቱና እንዲዘጉ ኃላፊነት የተሰጣቸው በእያንዳንዱ በር ላይ የተመደቡ ሰዎች፡፡ ይህ በነህምያ 7፡1 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡