1.0 KiB
1.0 KiB
ዋና አለቃ
“ኃላፊ”
ኦዚ … ባኒ … ሐሸብያ … መታንያ … ሚካ … አሳፍ … ፈታያ … ሜሴዜቤል … ዛራ … ይሁዳ
እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)
በንጉስ ትዕዛዝ ስር ነበሩ
“ንጉሱ ምን እንደሚሰሩ ነግሮአቸው” ለዘማሪዎቹ ጠንካራ ትዕዛዝ ተሰጥቶ ነበር ይህ በገቢር/አድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ንጉሱ በተለይም ደግሞ ስለ ዘማሪዎች ምን መደረግ እንዳለበት ነግሮአቸው ነበር” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)
ስለ ሕዝቡ ነገር ከንጉስ አጠገብ ነበር
“የአይሁድ ሕዝብን በሚመለከት ሁሉንም ጉዳዮች በተመለከተ የፋርስ ንጉስ አማካሪ ነበር”