am_tn/neh/11/13.md

394 B

ሻማያ … አሱብ … አሳብያ … ቡኒ … ሳባታይ … ዮዛባት

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

የሌዋውያን መሪዎች የነበሩና ይቆጣጠሩ የነበሩ

“ከሌዋውያን መሪዎች የነበሩ ተቆጣጣሪዎች ነበሩ”