am_tn/neh/11/07.md

1.8 KiB

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

በእነዚህ ቁጥሮች ነህምያ በኢየሩሳሌም ይኖሩ የነበሩትን የግዛት ሹማምንትን መዘርዘር ይቀጥላል፡፡

ልጆች እነዚህ ናቸው

“ከዘሮቹ የተወሰኑት እነዚህ ናቸው” የእናንተ ቋንቋ ይህ የእየያንዳንዱ ዘር ዝርዝር እንዳልሆነ ግልጽ ማድረግ አለበት፡፡

ብንያም … ሰሉ … ሜሱላም … ዮእድ … ፈዳያ … ቆላያ … መዕሤያ … ኢቲኤል … የሻያ … ጌቤና … ሳላይ … ኢዩኤል … ዝክሪ … ይሁዳ … ሐስኑአ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

928 ሰዎች

“ዘጠኝ መቶ ሃያ ስምንት ሰዎች” (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ነህምያ 11፡10-12 የትርጉም ማስታወሻዎች ዮዳኤ … ዮያሪብ … ያኪን … ሠራያ … ኬልቅያስ … ሜሱላም … ሳዶቅ … መራዮት … አኪጦብ … ዓዳያ … ይሮሐም … ፈላልያ … አማሲ … ዘካርያስ … ፋስኮር … መልክያ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ተባባሪዎቻቸው

“ወንድሞቻቸው” ወይም “ዘመዶቻቸው”

የቤቱን ስራ የሰሩ የነበሩ

“በቤተ መቅደሱ ይሰሩ የነበሩ፡፡” “ቤቱ” የሚለው ቃል የሚናገረው በቀደመው ቁጥር ላይ ስለተነገረው ስለ “እግዚአብሔር ቤት” ነው፡፡

822 ሰዎች

“ስምንት መቶ ሃያ ሁለት ሰዎች” (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)