am_tn/neh/11/05.md

933 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

በእነዚህ ቁጥሮች ነህምያ በኢየሩሳሌም ይኖሩ የነበሩትን የግዛት ሹማምንትን መዘርዘር ይቀጥላል፡፡

መዕሤያ … ባሮክ … ኮልሖዜ … ዖዛያ … ዓዳያ … ዮያሪብ … ዘካርያስ … ፋሬስ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ሴሎናዊ

ይህ የሚያመለክተው ሴሎን ከሚባል መንደር የመጣ ሰውን ነው፡፡

ሁሉ 468 ነበሩ

“ሁሉም አራት መቶ ስልሳ ስምነት ነበሩ፡፡” ፋሬስ በኢየሩሳሌም የሚኖሩ 468 ዘሮች ነበሩት፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ብርቱ ሰዎች ነበሩ

“ጽኑዓን ሰዎች ነበሩ” ወይም “ቆራጥ ሰዎች ነበሩ”