am_tn/neh/11/03.md

787 B

በየመሬታቸው እስራኤላውያንንም ጨምሮ

“በየመሬታቸው፡- እስራኤላውን”

ከይሁዳ ዘሮች አንዳንዶችና ከብንያም ዘሮች አንዳንዶች

“አንዳንድ የይሁዳ ሰዎችና አንዳንድ የብንያም ሰዎች”

የይሁዳ ሰዎች እነዚህን ያካትታሉ፡-

“ከይሁዳ ዘር የነበሩት እነዚህ ነበሩ”

ይሁዳ … ብንያም … አታያ … ዖዝያ …. ዘካርያስ … አማርያ … ሰፋጥያስ … መላልኤል … ፋሬስ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

የፋሬስ ልጆች

“ከፋሬስ ዘር የሆኑ”