am_tn/neh/09/38.md

506 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

በእነዚህ ቁጥሮች ሌዋውያን በእስራኤል ሕዝብ ፊት ያሕዌን ማመስገን ቀጠሉ፡፡

በእነዚህ ምክንያት

ሕዝቡ ያሕዌን ባለመታዘዙ እና ያሕዌም ሕዝቡን ስለቀጣ

በታሸገው ሰነድ ላይ ስሞች አሉ

ሰነዱ ከመታሸጉ በፊት ሰዎቹ ስማቸውን በሰነዱ ላይ ጽፈው እንደነበር አንባቢው መረዳት አለበት፡፡